Skip to main content
Princeton Ethiopian, Eritrean, and Egyptian Miracles of Mary (PEMM) project
ውጤቶች (0 መዝገቦች)

ተአምረ ማርያም ብራና ውስጥ አንድ ታሪክ ካታሎግ ለማድረግ የታሪኩን የመግቢያ ሐረግ (ማለትም በሁሉም ታሪኮች መግቢያ ከሚገኘው ቡራኬ ቀጥሎ የሚመጣው የታሪኩ መጀመሪያ) በመፈለጊያው ላይ በግእዝ ፊደሎች ይተይቡ እና መፈለጊያውን ይጫኑ። ከዚያም በፍለጋው የሚያገኙትን ውጤት በመፈለጊያው ላይ ከተየቡት መግቢያ ሐረግ ጋር ያዛምዱ። (ሁሉንም የመግቢያ ሐረጎች አዛምድልኝ ይምረጡ) የሚለውን ቅንብር በመጠቀም ከ20,000 በላይ የሆኑትን የመግቢያ ሐረጎች ከፐም ዳታቤዝ ላይ መፈለግ ይችላሉ። ወይም (መደበኛ የመግቢያ ሐረጎችን ብቻ አዛምድልኝ ይምረጡ) የሚለውን ቅንብር በመጠቀም በተአምረ ማርያም ውስጥ ላሉት ታሪኮች ወካይ የሆኑትን 1,000 የመግቢያ ሐረጎችን ብቻ ሊፈልጉበት ይችላሉ። የፍለጋዎን ውጤት በቅጡ ተርጉሞ ለመረዳት ክህሎት ይፈልጋል። ይህንን በመጠቀም ዝርዝር መመሪያዎችን ያግኙ፦

pricenton ethiopian eritrean & egyptian miracles of marry project

የፕሪንስተን የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣ እና የግብፅ ተአምራተ ማርያም ፕሮጀክት በእነዚህ የአፍሪካ ሀገሮች ተዘጋጅተው ከ1300 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ባለው ጊዜ በግእዝ ቋንቋ ተጠብቀው የኖሩትን ከ1000 የሚበልጡ ተአምራት እና ከ2500 በላይ ቁጥር ያላቸውን የድንግል ማርያምን ሥዕሎች የሚያቀርብ ጠቅላይ መዝገብ ነው።

ፕሪንስተን የንጽጽራዊ ሥነ ጽሑፍ ክፍል 133 ኢስት ፓይን፣ ፕሪንስተን፣ ኒው ጀርሲ 08540

ፕሪንስተን የአፍሪካዊ አሜሪካዊነት ጥናት ሞሪሰን እልፍኝ፣ ፕሪንስተን፣ ኒው ጀርሲ 08540

pemm@princeton.edu

© 2024 የፕሪንስተን ዩኒቨርሲቲ ባለ አደራዎች